Overview

Ethiopia has experienced in the last decades rapid economic growth while at the same time making large improvements in expansion of healthcare services as well as vision care delivery. Still, given the fast rate of population expansion, population ageing, and changes to lifestyle, many Ethiopians in poor communities currently lack access to even basic vision care.

Results from the 2007 National Survey on Blindness, Low Vision and Trachoma estimated the national prevalence of blindness in Ethiopia at 1.6% and that of low vision is 3.7%, with refractive error being the leading factor. The actual numbers are likely much higher as the country of 105 millions currently only has around 150 ophthalmologists

  • ለሁሉም የዐይን መነፅሮች ለማሰተካከል የሚመች
  • እንደ አስፈላጊነቱ የሚስተካከል የሌንስ ዕሳቤ
  • ቀላል የዕይታ መለኪያ መሣሪያ
  • በ60) ደቂቃ ዉስጥ መሠረታዊ የዐይን ዕይታ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ስልጠና
  • በ120 ብር ለተጠቃሚ ከበቂ ምርመራ ጋር
    – ህጋዊ ዕውቅና የተሰጠውና ተገጣጣሚ ፍሬሞች ያሉት፤ በመርቼዲዝ ካምፓኒ ዲዛይን የተደረገ
  • ።100% ጠንካራ ABS (ኤቢሲ) ፕላስቲኪ
  • በቀላሉ የማይሰበሩ እና የማይጫጫሩ ሌንሶች

በተጠቃሚ የፊት መጠን ተሰተካካይ መሠረታዊ የሌንስ እሳቤ እና የእይታ መመርመሪያ መሳሪያ ለሕክምና ተደራሽነት ለሌላቸዉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ያለምንም የዐይን ሀኪም አስፈላጊነት በቀላሉ በምናሰለጥናቸዉ ሠራተኞች አስፈላጊዉን አገልግሎቶች ያለምንም መንገላታት እና ዉጣ ዉረድ ያገኛሉ፡፡

በጣም በቅናሽ ዋጋ

ያለ ዐይን ባለሙያ አስፈላጊነት

ቀላል እና አጭር ስልጠና

ፈጣን ምርመራ እና አቅርቦት

በማንኛዉም የዓለም ክፍል ተደራሽ

የማህበረሰቡን የመነጽር አቅርቦት ችግር ለማቃለል ዶት የመነጽር ሥራ (Dot Glasses) እርካሽ መነጽሮችን ያለሃኪም ባለሞያ አስፈላጊነት በሰለጠኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ያቀርባል

Help the community & support the local economy

Contact Us

Mesele Kitabo​

Country Director – Ethiopia

mesele.kitabo@dotglasses.org